Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5 ለ 0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ | አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5 ለ 0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች።

የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ውጤት

ደቡብ ሱዳን 0 - 5 ኢትዮጵያ

(32' ረመዳን የሱፍ ፣ 33' አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ 66' ፒተር ሜከር (በራስ ግብ ላይ) ፣ 86' መስዑድ መሐመድ ፣ 90' ይገዙ ቦጋለ)

- ዋልያዎቹ በቀጣይ ሩዋንዳን የሚገጥሙ ይሆናል።