Get Mystery Box with random crypto!

#ዜና_አዳማ ክለባችን አዳማ በ ዝውውር ጉዳይ እንቅስቃሴ ባለመጀመሩ የ ብዙዎቻችን ጥያቄ መሆኑ | አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

#ዜና_አዳማ

ክለባችን አዳማ በ ዝውውር ጉዳይ እንቅስቃሴ ባለመጀመሩ የ ብዙዎቻችን ጥያቄ መሆኑ ይታወሳል ሆኖም ባገኘነው መረጃ መሰረት ከ አንዳንድ ተጫዋቾች ጋ ንግግር የጀመረ ቢሆንም....

የ #በጀት አለመጽደቅ በ ዝዉዉር ጉዳይ ላይ እንቅፋት እየሆነበት እንደሆነ ሰምተናል!

በ አመራር ቦታም ሆነ በየትኛዉም ቦታ ያላችሁ ባለድርሻ አካላት ሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡልን እንጠይቃለን::