Get Mystery Box with random crypto!

ፆመኛን ማስፈጥር አጅር አለው:: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن فطَّرَ صائمًا ك | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ፆመኛን ማስፈጥር አጅር አለው::

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن فطَّرَ صائمًا كانَ لَهُ مثلُ أجرِهِ، غيرَ أنَّهُ لا ينقُصُ من أجرِ الصّائمِ شيئًا﴾

አንድን ፆመኛ ሰው ያስፈጠረ ከፅዋሚው ሰው ምንም አጅር (ምንዳ) ሳይቀነስ እኩል ተመሳሳይ አጅር (አስፈጣሪው) ያገኛል።"
(ቲርሚዚ ሶሒሕ ብለውታል807)

https://t.me/hooral_ayn2