Get Mystery Box with random crypto!

*ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦* ﴿قال اللهُ عزَّ وجلَّ كلُّ عملِ ابنِ آد | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

*ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦*

﴿قال اللهُ عزَّ وجلَّ كلُّ عملِ ابنِ آدمَ له إلا الصيامُ الصيامُ لي وأنا أجْزِي بِهِ﴾

“አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጅ ሥራው ሁሉ ለራሱ ነው። ፆም ብቻ ሲቀር። ፆም የኔ ነው። ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።”

*ቡኻሪ (1904) ሙስሊም* ( *1151)* *ዘግበውታል*
======================
ሊኩን በመጫን የቴሌግራም ቻናለችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/hooral_ayn