Get Mystery Box with random crypto!

ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!! አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!


አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።

(ሙስሊም ዘግቦታል)
http://t.me/hooral_ayn