Get Mystery Box with random crypto!

أذكار المساء የማታ አዝካር ነቢዩ (ሰ,ዐ,ወ) እንዲህ ብለዋል ⇨እናንተ ሰዎች | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

أذكار المساء

የማታ አዝካር

ነቢዩ (ሰ,ዐ,ወ) እንዲህ ብለዋል

⇨እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ!

⇨ለሰራሀቸው ወንጀሎች ብቻ ሳይሆን
⇨ላልተወጣሀቸውም ግደታወች ተውበት (ንስሀ) አድርግ!

   ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁሏህ)

‏•••┈•┈•┈•••┈•┈•┈•••


ውሎህን በዚክር አጠናቅ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk