ከፍተኛ 67 Telegram ቡድኖች ሃይማኖት በተመዝጋቢዎች ብዛት
67 ንጥሎች
የተዘመነ: ኦክተ 2026
-
#21
መዝሙረ ተዋሕዶ ዘ ኦርቶዶክስ ❴chat❵👨🦯 19.03Kሃይማኖትይህ የኦርቶዶክስ ግሩፕ ሲሆን የተለያዩ . 💕💝 የኦርቶዶክስ መዝሙራት . 💚 መፃሕፍት . 💛ስንክሳር . ❤️ግጥሞች . ☦️ስብከት. 📚 መነባነብ፣ ግጥም ይቀርባሉ . በዚህ ግሩፕም ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ . @BotFafbott ✍️✍️✍️. @Abrsht5 ✍️✍️✍️. በመጀመሪያ 10 ኦርቶዶክሳዊያንን ያስገቡ. ✍️... -
#22
"ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ - የውይይት መድረክ" "ORTHODOX TEWAHEDO - DISCUSSION GROUP"👨🦯 18.40Kሃይማኖትኦርቶዶክስ ተዋሕዶ - የውይይት መድረክ. በቻናላችን የሚተላለፉ ትምህርቶችን፣ ዕለታዊ ስንክሳርንና መንፈሳዊ ጥያቄዎችን የምንወያይበትና የምንማማርበት መድረክ ነው።. የግሩፑ ደንቦች፦. • በትሕትና እና በመከባበር መወያየት።. • ከዓላማ ውጭ የሆኑ ጽሁፎችን አለመለጠፍ።. ዋናውን ቻናል ለመቀላቀል፦. https:/... -
#23
በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ💃 18.17Kሃይማኖትየሂጅራ መስጂድ አካዉንት . 1 ንግድ 1000780295598. 2 አቢሲኒያ 262633969. 3 ዳሽን 2943610578411. 4 አዋሽ 014251792295200. 5 ዘምዘም 0093533020101. 6 ሒጅራ 1013123940001. 1 ነጃ ሙሳ. 2 ነስረዲን አብዱልጀባር. 3 ሙሐመድ ነጋሽ . አሏህ ኸይር ጀዛችሁን... -
#24
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ👨🚒 17.36Kሃይማኖትትጋት ሚድያ Tgat Midia. መረጃዎች እና የኦንላይን ትምህርት መልቀቂያ ጉርፕ. እንዲሁም ሃሳብ/አስተያየት መቀበያ እና መመካከሪያ/ሹራ ማድረገያ እና የተለያዩ ቂርኣቶችን ሙራጀዓ መደራረጊያ ግሩፕ።. https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae. https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae... -
#25
-
#26
ተዉሒድአላማችን የበላይ ማረግ ቢዳዓ ደግሞ የበታች ማድረግ አላማችን ነዉ።👨🦯 14.70Kሃይማኖትየግሩፑ አላማ ዋንኛዉ ተዉሒድን ከፍ የማረግ የቢዳ ሰዉ ማስጠንቀቅ ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን ደግሞ ዝቅ ማረግ ነዉ። . . https://t.me/TABRAKEE -
#27
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ👪 14.67Kሃይማኖትእንኳን ደና መጣችሁ . “ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።”. — ማቴዎስ 18፥20. የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄና መልሶችን፣. ኪነ ጥበብ፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮዎች፣ የእመቤታችን ታሪክ. እና ዝማሬዎችን እያነሳሳን እናመሰግናለን እንወያያለን. ሁላችሁም ተሳታፊ እንድ... -
#28
-
#29
-
#30
አልፋና ዖሜጋ (የኢትዮጵያ ትንሣኤ ድምፅ)🧟 12.64Kሃይማኖትምስክርነታችን ለተዋሕዶና ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ነዉ!. ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር. ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም. ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን. ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት የዓለም ሁሉ መዳኛ ናት።. ዛሬ ንስሓ እንግባ. ✅ @christian930. ✅ @Alpha... -
#31
-
#32
🌼ተግባራዊ ክርስትና🌼💃 11.86Kሃይማኖትይህ ግሩፕ በ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና በመምህር ተስፋዬ አበራ አማካኝነት ስለመናፍስት ውጊያና የአጋንንታዊን ሴራ በማወቃችን እርስ በእርስ የምንማማርበትና የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የምንነቃበት ነው።. የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!በስግደት ከኛ ጋራ አብራችሁ መበርታትና ፈጣሪን ... -
#33
-
#34
ሙሉ ሰው ሁለንተናዊ አገልግሎት (MULUSEW HOLISTIC MINISTRY)🦹 10.54Kሃይማኖትይህ ለሁለንተናዊ ዕድገት እና የሙላት ሕይወት እርምጃ ገንቢ ጭብጦችን በየቀኑ ሚቀስሙበት የቴለግራም መደብ ነው። . "በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ።. ....።" ቆላ 1:28. " ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እ... -
#35
የኮምቦልቻ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ💩 9.66Kሃይማኖትይህ የኮምቦልቻ ሙስሊም ወጣቶች ግሩፕ ነው. አድ አድ አድ በማድረግ ሌሎች እንዲቀላቀሉ ጀመዓችንን ለማጠናከር ሠበብ እንሁን ባረከላሁ ፊኩም. አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው!! -
#36
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያ በማርጢቆስ🕺 9.24Kሃይማኖትይህ ቻናል ዋናው አላማው የተለያዩ ቂረአቶች እና ዳእዋወች ፈተዋወች እሚሰራጪበት ነው ዋናውም አላማቺን ይህነው -
#37
『 የሩቃ ሸሪአዊ ህክምና ( በቁርአን በሃዲስ)』💩 9.08Kሃይማኖት"አስ-ሱና የቁርአን ህክምና ማዕከል". ስለ ሲህር፣ ቡዳ እና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ። . በቁርአን ለመታከም እና ዋግምት(ሂጃማ) መሰራት ቢፈልጉ. አድራሻ:- ደሴ መናፈሻ ይምጡ !. °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት°. @A... -
#38
-
#39
👌የዋይተክሎ ሠለፍዩች ጉርፕ!!🤷♂️ 8.41Kሃይማኖት🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته . 👉የዚህ ጉርፕ አላማው በተለያዩ በሱና ኡስታዞች የተቀሩትን ኪታቦች በአፕልኬሽንም ሆን በ ኦድው በሚፈልጉት መልኩ ማቅረቢያና እንድሁም የተለያዩ ፈትዋወች ጥያቄና መልስ እንዲሁም ኹጥባወች ሸሪአዊ ትምህርቶች ያገኙበታል ኢንሻ አሏህ! . 🌹 🌹 🌹. 👇 👇 👇. http... -
#40
ሰባህ የበጎ አድራጎት ድርጅት🙋 7.66Kሃይማኖትአሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ይሄ የሰባህ ኢስላማዊ ድርጅት የቴሌግራም ግሩፕ ነው።. ሰባህ ኢስላማዊ ድርጅት የቲሞችን በመርዳት ይታወቃል እናንተም ሰው አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።. ለበለጠ መረጃ @Lamudin1 ያናግሩን ወይንም https://t.me/c/2523988770/1326. የቲክቶክ አካውን...