Get Mystery Box with random crypto!

የመጽሐፍ ቅዱስ አስገራሚ እውነታዎችና ታሪኮች/Amazing Bible Facts/ ፨ ነብዩ አሞጽ ላ | ቃልህ እውነት ነው ዘኦርቶዶክስ /Your word is Truth Zorthodox/

የመጽሐፍ ቅዱስ አስገራሚ እውነታዎችና ታሪኮች/Amazing Bible Facts/

ነብዩ አሞጽ ላም ጠባቂ እና ዋርካ ለቃሚ ሰው ነበር።" [አሞጽ 7:14]

ብቸኛ ነብይት ሚስት የነበረችው ነብይ ነብዩ ኢሳይያስ ነው። [ትንቢተ ኢሳይያስ 8:3

በመጽሐፍ ቅዱስ በረዝመት ከሚጠቀሱት ስሞች ቀዳሚው #ምርኮ_ፈጠነ_ብዝበዛ_ቸኰለ ይባላል። (ትንቢተ ኢሳይያስ 8:4)

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 136 ላይ ብቻ "ምህረቱ ለዘላለም ነውና" የሚለው 26 ጊዜ ተጠቅሷል።

መጽሐፈ መክብብ ውስጥ 24 ጊዜ "ከፀሐይ በታች" የሚለው ቃል ተጽፏል።

በመጽሐፍ ቅዱስ ረጅም ስም ያለው ንጉስ "ቴልጌልቴልፌልሶር" ይባላል። [2ኛ ነገ 16፥10]

@zorthdox