Get Mystery Box with random crypto!

" የዞስካለስ እይታዎች "

የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የሰርጥ አድራሻ: @zooskales_views
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 166

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-26 22:21:57
የሳቅ ባለሞያ ክበበው ገዳ ( comedian kebebew geda
38 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 09:11:00
ድሮም አሸባሪ አልነበረም።።።

ትላንትም ህዝቡን ለማጥፋት እንዲያመቻቸው የሰጡት የዳቦ ስም ነው። የትግራይ ህዝብ በትግሉ የፈጠረው ድርጅት ነው ፈልጎና ፈቅዶ የመረጠውም የትግራይ ህዝብ ነው። ህዝቡ ለማጥፋት ለማንበርከክ ጠላቶች ተሰባስበው በጋራ በሆይወይታ አሸባሪ አሉት።
የትግራይ ህዝብ በትግሉ በአንድነቱ እና በጋራ ህብር ክንዱ ከጠላቶቹ እራሱን ተከላክሎ ድርጅቱንም አትርፎ ዛሬ እዚህ ደርሷል ትላንትም አሸባሪ አልነበረም ዛሬም አይደለም ተብሎ ተሰይሟል ይሀው ነው።

@zooskales_views
43 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 08:51:11
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የቅዱሱ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።

ረመዳን ከሪም !

@zooskales_views
40 views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 22:27:31
ካነበብኩት ...:-


በሰዎች ውስጥ ያለህን ቦታ ማወቅ ከፈለክ ባንተ ውስጥ ሰፊ ቦታ ስጣቸው መኖር ካልቻሉ አንተ በነሱ ውስጥ አልተፃፍክም ማለት ነው ።
ውብ ለሊት ይሁንላችሁ ።

@zooskales_views
28 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 22:29:24
ለጊዜው የአቶ ጌታቸው ረዳን አቅም፣ ችሎታ፣ አቋም፣ ታሪክ፣ ቁርጠኝነት እና የመሳሰሉት በተመለከተም የተቃርኖ አስተያየት የመስጠት፣ የመቃወም እና የመንቀፍ ወዘተ ሃሳቦችን የማቅረብ ሙሉ አቅም ያለው ኢትዮጵያዊ የለም። ከአቅም በላይ በሆነ ጉዳይ ዙሪያም እየተንተፋተፈ አስተያየት ለመስጠት የሚሞክር እና የሚጥር ካለም ወይ በቅናት አዙሪት የተለከፈ ይሆናል አልያም በአደገኛ የጤና እክል የተመታ ሰው ነው።

አመሰግናለሁ!

@zooskales_views
42 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 19:56:30 - ቫሳጎ -
ተርጓሚ እና አርታኢ :- ዞስካለስ ጥላሁን


:- ቫሳጎ፡ ጋኔን ቫሳጎ የወደቀ መልአክ ሲሆን ከ72ቱ የሰሎሞን መናፍስት ሶስተኛው ነው። ቫሳጎ እንደ አጋሬስ ተመሳሳይ ተፈጥሮ ያለው ልዑል ነው። ያለፈውን፣ የአሁኑንና የወደፊቱን ያውቃል። የጠፉትን ወይም የተደበቁ ነገሮችን ሁሉ ያውቃል።

ጥሩ ተፈጥሮ ያለው በጥንቆላ የተጠራ ነው። እሱ 26 የአጋንንት ጭፍሮችን ይገዛል። QE Vassago ሚስጥራዊ ባህሪ አለው እና ስለ ቁመናው ብዙም አይታወቅም. ሌላው ቀርቶ አጋሬስ ተብሎ በሚጠራው ሌላ ጋኔን መልክ ተገለጠ; በአዞ ላይ የሚጋልብ ሽማግሌ .
ምንም እንኳን ይህ ጋኔን ጠቆር ያለ፣ ተንኮለኛ እና ጨዋነት ያለው ባህሪ ቢኖረውም ለጠንቋዩም ደግ ነው። ጋኔኑ ቫሳጎ ያለፈውን እና የወደፊቱን የማየት ችሎታው ይታወቃል።

ቫሳጎ ለሟርት እና ለትንቢት በጣም የሚመረጠው ጋኔን ነው . ራዕዩን በዝርዝር ያብራራል እንዲሁም ግለሰቡ የጠፉ ዕቃዎችን ለማውጣት ይረዳል. #ቫሳጎ ከ" ጎይታ፣ ትንሹ የሰሎሞን ንጉሱ ቁልፍ
፡- ሶስተኛው መንፈስ ከአጋሬስ ጋር አንድ አይነት ባህሪ ያለው ኃያል ልዑል ነው። እሱ ቫሳጎ ይባላል። ይህ መንፈስ ጥሩ ነው። ተፈጥሮ እና ስራው ያለፈውን እና የሚመጣውን ማወጅ እና የተሰወረውን ወይም የጠፉትን ነገሮች ሁሉ ፈልጎ ማግኘት ነው ።እናም 26 የመንፈስ ጦርነቶችን ያስተዳድራል።

ይህንን ልዑል በፀጥታ በመጥራት በጥንቆላ በኩል ተነሳሽነት እና ተነሳሽነት ማኅበራትን ሊያመጣ ይችላል ፣ ስለሆነም በደመ ነፍስ ውስጥ እንደዚህ ካሉ የጥንቆላ መሳሪያዎች ማህበር ጋር እንዲያድግ ያስችለዋል ። ቫሳጎ ለወደፊቱ ተነሳሽነት ሟርት ፣ የሉሲፈሪያን ግዛት መግቢያ መንገድ ነው ። መንፈሳዊ እድገት ኦ ቫሳጎ በጥቁር መስታወት ላይ እንደ ንፋስ የተቸኮለ የለበሰ መንፈስ ሆኖ ይታያል መልአክ እና የአጋንንት ጥላ ፣ ብዙ ክንዶች እና ጥፍር ያለው።



      Join & share
CHANNEL :-@zooskales_views
GROUP :-@Literary_revolutionaries
37 viewsedited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 19:55:55
32 views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 22:07:56
በ አክሱም ፀሎተ ምሕላ ው እንደቀጠለ ነው ።
እግዚአብሔር አለ ።

@zooskales_views
40 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:55:18 አፄ ዮሐንስ በዛሬው ቀን ከ134 ዓመት በፊት ተሰዉ!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ኢትዮጵያ በታሪኳ ድንበር ሲጠብቅ፥ አንገቱን ሰጥቶ ያስከበራት መሪ አንድ ብቻ ነው። እሱም ከ 134 ዓመት በፊት በዛሬው ቀን መጋቢት 2 የተሰዋው ጀግናው ንጉሰ ፅዮን ወንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ብቻ ነው።

:- ይህ ጀግና ንጉስ የውለታውን ያህል የማይወራለት፥ የጀግንነቱ ያህል የማይወደስ፣ የግዙፍ ታሪኩ ያህል የማይዘከረው ለምንድን ነው? የሚለውን ጥያቄ የምኒሊክ ወ ቴድሮስ አድናቂዎች የአፄ ዮሐንስ ታሪክ ከተወደሰ የነሱ ነገስታት፤ ታሪክ አልባ መሆናቸው ስለሚጋለጥ በመስጋትና ታሪክ መስረቅ ካልተቻለ ማዳፈን በሚለው አሉባታዊ ሴራቸው ምክንያት መሆኑን በተጨባጭና አስተማማኝ ማስረጃና መረጃ በማቅረብ ማረጋገጥ እችላለሁ። በተለይ የቦሩ ሜዳው የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ አፄ ዮሐንስ እጃቸው እንደሌለበት የእስልምና ልሂቃን ጠንቅቀው ያውቃሉ።

ጭድ ራስ የሆኑና ከዕውቀት ተፋተው፣ ከእውነት ርቀው በአማራ ተረታ ተረት የተንበረከኩ ጅል አማኞች ግን ይሄን ማታለያ የሆነ ቃል አምነው ከመሸወድ እስከ ቀጣይ ትውልድ ውሸትን በፅሁፍ ሳይቀር ሊያስተላልፉ ከአማራኒስት ኃይሎች ፍርፋሪ የለቀሙ እንዳሉ ከማወቅ በዘለለ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል።

ግን ለሆነው ላልሆነው አውቆ የተኛውንም፣ ደንዝዞ ለማደንዘዝ ለሚሯሯጠውም፣ ምላሽ በመስጠት ጊዜ መፍጀት አልፈልግም። ይልቅስ እኔ ቀኑን ንጉሰ ነገስት አፄ ዮሐንስ ለአገር ክብር የሰጡትን አንገት በልጅ ልጅ መንፈስ በኩራት እያከበርኩ፤ ለብልህ ሙስሊም ወዳጆቼ ደሞ እንኳን ቀኑና ወሩ በታሪክ ውስጥ ለተገጣጠመው ለታላቁ የሙስሊም የሽምብራ ኩሬ ድል /የመጋቢት 2 1521/ አደረሳችሁ እላለሁ።

ልብ በሉ ታሪኩን ለሚያውቁ ብልህ ሙስሊሞች እንጂ በአማራ ተረት ለተሸወደው አይደለም! የሽምብራ ኩሬ ድል የኦሮሞ ልጆች የቀደመ ድልም እንደሆነ ታሪክ ሲፈለቀቅ ማየትም ማረጋገጥም ይቻላልና እንኳን አደረሳችሁ።

ይህ ድል ወደፊት እውነተኛ ታሪኩን በማጉላት በትልቁ እንደሚከበር ተስፋ አደርጋለሁ። ለማንኛውም ታሪክ ቀኑን በመስዋዕትነት የከበረች አድርጎ ሊያከብረው ይገባል!

@zooskales_views
42 views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:54:18
31 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ