በዘመናት መሐከል እንደ ክስተት ። ይህችን ሓገር የነዷት ፣ የገዟት : ብዙዎች ናቸው ። የመ | " የዞስካለስ እይታዎች "
በዘመናት መሐከል እንደ ክስተት ።
ይህችን ሓገር የነዷት ፣ የገዟት : ብዙዎች ናቸው ።
የመሯት ግን ታላቁ መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ናቸው ።
እኔም እላለሁ ነብስዎትን በገነት ያኑርልን : ክብርዎ አሁንም በውስጣችን አለ ።
አክባሪዎ:- ዞስካለስ ጥላሁን
join us :- @zoiskales_views