Get Mystery Box with random crypto!

ከተሰቃየህ የስቃይህ ምክንያት አንተ ነህ::ሀሴት ከተሰማህ የሀሴትህ ምክንያት እራስህ ነህ:: ማንም | ህይወት ጥበብ ፍልስፍና

ከተሰቃየህ የስቃይህ ምክንያት አንተ ነህ::ሀሴት ከተሰማህ የሀሴትህ ምክንያት እራስህ ነህ:: ማንም ተጠያቂ አይደለም:: አንተ እና አንተ ብቻ ነህ :: ተጠያቂ !! አንተ የራስህ ገነት እንዲሁም ገሀነም ነህ::

~ኦሾ

ውብ ምሽት!!