Get Mystery Box with random crypto!

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zikirekdusn — ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zikirekdusn — ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
የሰርጥ አድራሻ: @zikirekdusn
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.03K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-15 18:12:28

5.6K views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 16:42:55
"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    
/(ማቴ ፫:፫/)

እንኳን አደረሰን!

ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!

5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።
    1, አላማ

    2 , እምነት

    3, ጥረት

    4 ጥንቃቄ

     5 ጽናት
=>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው።

9ኙ የቅድስና መንገዶች

፩ ሃይማኖት
፪ ጾም
፫ ጸሎት
፬ ስግደት
፭ ምጽዋት
፮ ፍቅር
፯ ትህትና
፰ ትዕግስት
፱ የዋህነት

ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።
        (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
       አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
በዩቲብለመከታተል https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

በቴሌግራም
https://t.me/zikirekdusn

ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
5.1K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ