Get Mystery Box with random crypto!

# ዉዝግብ# መወዛገብ ሁላችንም ጋር ያለ ና የሚኖር ነገር ነዉ አንድ ነገር እናስበዉና ቢሳካስ | Zidan Hayredin Offical😍

# ዉዝግብ#

መወዛገብ ሁላችንም ጋር ያለ ና የሚኖር ነገር ነዉ አንድ ነገር እናስበዉና ቢሳካስ ባይሳካስ እንላለን መጀመሪያ ከራሳችን ጋር እንጋጫለን ያ ማለት መወዛገብን የምንፈጥረዉ እራሳችን ነን መጀመሪያ እናልም የሚያኮራ አላማ ከዛም ለዛ ነገር በርትተን ከልብ መስራት የተቀረዉን ሁሉን ሰሪ ለሆነዉ # አላህ መተዉ ይኖርብናል::

መወዛገብ በራስ መተማመንን ያመነምናል ከቀረፅነዉ ግብ እንዳንደርስ ያግታል መወዛገብን እንጠንቀቅ ::

@islamic_p_p
@islamic_p_p
@islamic_p_p
@Zeydlena