Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሳችሁ እንዳለፈው ዓመት ሁሉ በአሁኑም ለአዲስ ዓመት ለአንድ ቤተሰብ እንኳን አደረስዎ | ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት (official) ቻናል

እንኳን አደረሳችሁ እንዳለፈው ዓመት ሁሉ በአሁኑም ለአዲስ ዓመት ለአንድ ቤተሰብ እንኳን አደረስዎ የምንሰጠው
፩, ሽንኩርት 4ኪግ * 50 =200 ብር
፪, እንቁላል 12 * 7.50 = 90 ብር
፫, ዘይት 2ሊ * 190 = 380 ብር
፬, በእጅ የሚሰጥ = 500 ብር              
            ጠቅላላ= 1170 ብር
ይሄ ነውና የቻላችሁትን መለገስ በግልም በቡድንም ይቻላል።

ስለምታደርጉት ልገሳ እግዚአብሔር ይስጥልን።
ለበለጠ መረጃ 0922996081

Acc-5187178520011 ዳሽን ባንክ
ፋሲካ ኃይሉ ወ/ሥላሴ እና ምህረት በላይ ንጉሴ