ለኆኅተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት ከክፍል ወደ ክፍል መቀየር የምትፈልጉ አባላት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ነሐሴ 30/2014 ድረስ በአባላት ክትትል እና ውጭ ጉዳይ ክፍል ቢሮ በመገኘት ፎርም መሙላት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። አባላት ክትትል እና ውጭ ጉዳይ ክፍል 628 views14:24