Get Mystery Box with random crypto!

😂ዝገት ከ ከሌጋ😂

የሰርጥ አድራሻ: @zgetkekelega
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.04K
የሰርጥ መግለጫ

█▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀█
█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█
█░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█
█░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█
█▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄█
Tiktok acc @kiduson21 pls follow 🙏
ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ @kidusonermi21

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-15 18:43:48 #ሴት_ሆይ ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ ትንሽም ቢሆን አድነቂ
@zgetkekelega
6.9K viewsĶĩđů§øñ, 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 18:43:37 ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር ጥዋት ተዋውቀን ድንገት ማታ ተገናኝተን የለበስኩትን አይታ ምን በትል ጥሩ ነው...
:
:
Omg ሰው እንዴት ቀኑን መሉ አንድ ልብስ ይለብሳል
@zgetkekelega
6.7K viewsĶĩđů§øñ, edited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 14:27:53 ከቢራ መውለድ ነው የምፈልገው I Love Beer ይላል Profile pictureዋ...

#እሱ_እንኳን Biologically የሚሆን ነገር አይደለም ነገር ግን በቢራ ምክኒያት መውለድሽ አይቀርም።
@zgetkekelega
7.1K viewsĶĩđů§øñ, 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-14 19:16:39 #አጭር ሰው "ፀጉርህ ያምራል"  ካለህ
.
.
.
.
ፈጠን ብለህ የሱሪህን ዚፕ ዝጋ Man


@zgetkekelega
8.7K views𝖘𝖊𝖎𝖋𝖊 , edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-14 19:14:16 #ሆስፒታል ተኝተክ ሊጠይቁህ መተው ታመህ ነው እንዴ ብለው ሲጠይቁህ

አይ እቤት ያለው አልጋ ትንሽ ስላልተመቸኝ ነው።
@zgetkekelega
8.1K views𝖘𝖊𝖎𝖋𝖊 , edited  16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 19:30:46 አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ

ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ

ልቤ ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም

ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም

እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ

እድሌ አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ



@zgetkekelega
9.9K viewsĶĩđů§øñ, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 10:56:31 እናት ማለት እኮ
100 ጊዜ ቃል ገብተህ 100 ጊዜ ቃልህን ብታጥፍ ለ101ጊዜ ቃልህን እንደምትጠብቅ ተሰፋ ታደርጋለች።
100 ጊዜ ብታስቀይማት 100 ጊዜ ይቅር ትልሀለች
100 ጊዜ ብታጠፋና ቢቆጡህ 100 ጊዜ ትሸፍንልሀለች!
100 ጊዜ ብትጠይቃት 100 ጊዜ ትመልስልሀለች
100 ጊዜ ምን አገባሽ ብትላት 101 ጊዜ አስተያየቷን ትሠጥሀለች
1 ጊዜ 1 ነገር ብታደርግላት 100 ጊዜ ታመሠግንሀለች
ባጠቃላይ እሷ ማለት የልጆችዋን ደስታ ለማየት ስትል
ውበትዋን እድሜዋን ሁሉ ነገርዋን ምትሠጥ,ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ምትሠጥ ድንቅ ስጦታ ናት
እናቴ እወድሻለሁ
ሌላ ምን እላለው
የኔ አቅም ይሄ ነው

እናት ለዘላለም ትኑር
                            አሜን!!!
@zgetkekelega
10.0K viewsĶĩđů§øñ, edited  07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 10:55:23 #ዛሬ_ፋዘርን_እስኪ_ካርድ_ሙላልኝ_ስለው...

ትናንት በቴሌግራም እና በየ ፌስቡኩ እንደ አንቡላንስ ዋይ ዋይ ስትል የነበርክላት እናትህ ትሙላልህ።
@zgetkekelega
9.0K viewsĶĩđů§øñ, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 21:15:01 አእናቶች ቀን በፊት እናቶችን እናክብር
@zgetkekelega
9.9K viewsĶĩđů§øñ, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:18:58
መርጌታ  መላኩ  የባህል  ህክምና ይደውሉ   0935717957
  ለመፍትሄ ሀብት
  ለህመም
  ለሁሉ ሠናይ
  ቡዳ ለበላው
  ለገበያ
ሚስጥር የሚነግር
  ለቀለም(ለትምህርት)
  ለመፍትሔ ስራይ
  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
  ሌባ የማያስነካ
ለበረከት
  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
  ለግርማ ሞገስ
  መርበቡተ ሰለሞን
  ለዓይነ ጥላ
ለመክስት
ጸሎተ ዕለታት
  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
  ለትዳር
  ለድምፅ
ለአዙሪት
ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
ለሪህ በሽታ
የመገጣጠሚያ ህመም
ለጉልበት ድርቀት
የባት ህመም
የወገብ ህመም
የአንገትና ትከሻ ህመም
የከረመ ደረቅ ሳል
ለደም ግፊት
የሆድ መረበሽ
የከፋ የሆድ ድርቀት
በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው

ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ  ይደውሉልን

ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ።
         0935717957

ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።
10.4K viewsመርጌታ መላኩ, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ