Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በኤርዲቪዚዬው የዩናይትድ ቀጣዩ ቋሚ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ኤሪክ ቴን ሀግ የአሁኑ ቡድናቸው | New

ዛሬ በኤርዲቪዚዬው የዩናይትድ ቀጣዩ ቋሚ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ኤሪክ ቴን ሀግ የአሁኑ ቡድናቸው አያክስ ከ SC ሄረንቬን ጋር ጨዋታ የሚያደርግ ሲሆን ቡድናቸውን እየመሩም ይህንን ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ አንድ ቀሪ ጨዋታ እየቀራቸው የ2021/22 የኤርዲቪዚዬ ሻንፒዮን መሆናቸውን ያረጋግጣሉ።