Get Mystery Box with random crypto!

'…እያየሁት ነው…! '…ሰማእቱን እውነቴን ነው ለብልበው። እንዳትፋታው። ለገዳይህ እህል ውኃ እ | ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

"…እያየሁት ነው…!

"…ሰማእቱን እውነቴን ነው ለብልበው። እንዳትፋታው። ለገዳይህ እህል ውኃ እንዳትሰጠው። ፎርጅድ ብር ነው የሰጡት እንዳትሸጥለት። መሣሪያ ከየትም አታገኝም ተረከበው። ለዘር አጥፊ፣ ለጨፍጫፊ፣ ለውለታቢስ እንዳትራራ። ያገረሰን እጅ ለሚነክስ አረመኔ፣ ሃይማኖት እግዚአብሔር ለሌለው ልቡሰ ሥጋ ጋኔን እንዳትራራ።

"…እንደተሰደብክ አትኑር፣ እንደተናቅክ፣ እንደታረድክ አትኑር። ሃገር አልባ ከመሆንህ በፊት አይነ ስቡን አጥፋው። ድርግም አድርግበት። ለውጠው፣ ቀይረው። ይሄን ጨቅላ የሽንት ጨርቁን አስጥቶ መሪ ነኝ።የሚል የጅል የፋራ አራዳ ዋጋውን ስጠው።

"…አዲስ አበባ ተዘጋጅ። የጨነቃቸው፣ የሚመጣው የበቀል ጊዜ የታያቸው እነ ፓስተር ከፍ ያለው ቱፋ እንኳ Live ለመሞት፣ ራሳቸውን ሊያጠፉ ሲሉ ታይተዋል። በኢትዮጵያ ላይ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ፣ በዐማራ ላይ እጁን ያነሣ፣ አፉን የከፈተ ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው የእጁን ያገኛል።

"…በወለጋ የታረደው እልፍ ዐማራ ደም በቅርቡ ይመለሳል። አራጁ በሙሉ በፍትህም፣ በጡጫም ዋጋውን ያገኛል። ብራቮ ጎንደር። መሣሪያውን እንዲህ ተቀበለው።

"…ፈርቷል ይሄ ቅዘናም። ገዳይ አረመኔው አራጅ ፈርቷል። መናፈሻ ለመናፈሻ ቢሮጥ አያመልጥም። እንዳትፋታው። ጦርነት ድግስህ ነው ዐማራ። እንኳንም ከአንተ ጋር ተጋጨ። በለው አልኩህ። እያየሁህ ነው። እየተመለከትኩ ነው።

• አሸበርቲው ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ…! ወጥር፣ መክት፣ አንክት።