Get Mystery Box with random crypto!

'…የዛሬው የዕለተ ቅዳሜ ከሰዓት መርሀ ግብራችን ወደ ፍጻሜ ምእራፍ እየተቃረብን ነው። ከዚያ በፊት | ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

"…የዛሬው የዕለተ ቅዳሜ ከሰዓት መርሀ ግብራችን ወደ ፍጻሜ ምእራፍ እየተቃረብን ነው። ከዚያ በፊት ግን "ግራቀኝ የገባው" አንድ የጂጂን እህት የቀዶሞዋን የዶክተር ወዳጄነህን ሚስት የዘማሪ ሶፊያ ሽባባውን "እንባና ሳቅ" ከተሰኘው አልበሟ ላይ አንድ ሙዚቃዊ መዝሙር ልጋብዛችሁ።

"…ወልዳችሁ ያልጨረሳችሁ በፍፁም እንዲህች ብላችሁ እንዳትስቁ። ተሳስታችሁ አላስችል ብሏችሁ የሳቃችሁም ካላችሁ አጠገባችሁ ያገኛችሁትን ብረት ንከሱ። ብረት ካጣችሁ ማንኪያም ሹካም ቢሆን ሞክሩ። አቤቱ ይቅር ይበለን። ከምር በጠሽ አይሳቅም።

• እኔምለው ትጦዛለች ግን…?