Get Mystery Box with random crypto!

'…ይህቺ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን እንዲህ በፎሊሶች ተከባ የሃይላንድ ውኃ የምትጠጣዋ ችግኝ ደግ | ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

"…ይህቺ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን እንዲህ በፎሊሶች ተከባ የሃይላንድ ውኃ የምትጠጣዋ ችግኝ ደግሞ የታደለች ናት ጃል። ግን ስንተኛ ሚሊዮኗ ችግኝ ትሆን?… ትራፊክ ግን ገንዘብ ላይ ግድ የሌለው ለምንድነው። ማነህ ሹፌር ጉቦ የሰጠኸው ትራፊክ ገንዘብህን በከንቱ አልባከነብህም። ይኸው ችግኝ እያጠጣልህ ነው።

"…ጎንደር የዝናብ ውኃ ይጠጣል በኦሮሚያ ችግኝ የሃይላንድ ውኃ ይጠጣል… ይኸው ነው።