Get Mystery Box with random crypto!

'…ኧረ ውይይ ውይ በእናትህ ቶሎ በልልኝማ… ወገቤ ሊቆረጥ እኮ ነው…እባክህ ፎቶውን ቶሎ እንሣኝ እ | ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

"…ኧረ ውይይ ውይ በእናትህ ቶሎ በልልኝማ… ወገቤ ሊቆረጥ እኮ ነው…እባክህ ፎቶውን ቶሎ እንሣኝ እና ቀና ልበልበት… ኣአዓ… እስከ አሁን 5.3 ሚልዮን ችግኝ በዚህ ቅልጥፍና ነው ተተከለ ተብሎ ሪፖርቱ እየቀረበልን ያለው…!! …እኔየምለው ችግኙ ከተተከለ በኋላ እንዲህ ፍዳ ከምትበላ ፎቶ ባትነሣስ ቢቀር…? ሃኣ…?

"…ጠቅላዩ እስከ አሁን አልተከለም። አልተገለጠምም።