Get Mystery Box with random crypto!

'…እንዲህ ብላችሁ ጻፉልኝማ…!! •…ይሄን ጭፍጨፋ መቼም አንረሳውም…!! •…አጀንዳችንን አንቀይር | ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

"…እንዲህ ብላችሁ ጻፉልኝማ…!!

•…ይሄን ጭፍጨፋ መቼም አንረሳውም…!!
•…አጀንዳችንን አንቀይርም…!!

"…አሳሞችን አልጠየቅኩም። ሆዳሞች ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ የውሻ ጠባይ ያላቸው እስስቶችን አልጠየቅኩም። እኔ የጠየቅኩት ጓደኞቼን ነው። ሰው የሆኑ ጓደኞቼን። 100 ያህል በአርአያ ሥላሴ የተፈጠሩ ሰው የሆኑ ጓደኞቼ አጀንዳዬን አልቀይርም ካሉ ለእኔ ሞራል በቂዬ ነው። ጉልበት ነው የሚሆነኝ። ኃይል ነው የሚሆነኝ። ፅናት ነው የሚሆነኝ። 100 ሰው አላጣም ብዬ ነው በድፍረት መናጋራቴ። እንዲያ የሚል ሰው ቢጠፋ እንኳ እኔ ግን አበደን አጀንዳዬን አልቀይርም።

"…በኦሮሚያ ምድር እናትና ልጅ እንዲህ ነው የታረዱት። ይሄ ለኦሮሞም፣ ለኦሮሚያም ማዓት፣ ቁጣ፣ መቅሰፍት ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከማውረድ በቀር ምንም አያተርፉም። በዐማራ ደም የተጥለቀለቀችው ኦሮሚያ የዘራቸው አይበቅልም፣ ጤና አታገኝም፣ ትታወካለች። በደም የተለወሰ እንጀራም ትበላለች። ዐብይና ሽመልስ ልጆቻቸውን አሜሪካና አዲስ አበባ በወታደር አስጠብቀው ሚስቶቻቸውን አቅፈው ይተኛሉ። የዐማራ ዘር ግን በኦሮሚያ በዚህ መልክ ይጨፈጨፋል።

"…ቤተ ክህነቱ ዝም ቢል። ቤተ መስጂዱ ዝም ቢል፣ ቤተ ፓስተሩ ዝም ቢል፣ ጋዜጠኛው ዝም ቢል፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሁላ ዝም ቢል እኔ ግን ዝም አልልም። በዚህ ኢዜማዎች ሊቀየሙኝ ይችላሉ። ግንቦት ሰባቶች ሊያኮርፉኝ ይችላሉ፣ ሲሳይ አጌና እና ፋሲሎ ሊናደዱብኝ ይችላሉ፣ ጋሽ ኮሮና ዳዊት ሄጵ ሊል ይችላል፣ ጴንጤዎችና የወሃቢ እስላሞች ሊከፉብኝ ይችላሉ። ለደንታቸው ነው። በአናታቸው ይተከሉ። እኔ ግን ፍርድ እስኪሰጥ ድረስ አጀንዳዬን አልቀይርም።

"…ነግ በእኔ ነው። እነ ዐብይ ሽመልስ ነገ አንተንም እንዲህ ነው የሚያሳርዱህ። በወፍራሙ መዝግብልኝ።