Get Mystery Box with random crypto!

ዘማሪት ቤተልሔም ባይለየኝ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritbettyjesus — ዘማሪት ቤተልሔም ባይለየኝ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaritbettyjesus — ዘማሪት ቤተልሔም ባይለየኝ
የሰርጥ አድራሻ: @zemaritbettyjesus
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.15K
የሰርጥ መግለጫ

የዘማሪት ቤቴልሄም ባይለየኝ
የቴሌግራም ቻናል ነዉ
አዳዲስ ዝማሬወች
መጣጥፍቶች እንዲሁም
የመድረክ አገልግሎቴን ሌሎችንም ..
በዚህ ቻናል እለቃለው join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
Join ያድርጉ @zemaritbettyJesus

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-13 08:17:43 መዝሙር 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።
² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።
⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
⁵ በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል።
⁶ አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም።
⁷ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል።
⁸ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።
⁹ የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው።
¹⁰ ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ ይወደዳል፤ ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል።
¹¹ ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል።
¹² ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ።
¹³ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።
¹⁴ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።
1.1K viewsBeti B.., 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 13:19:47 Watch "ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ - Zemarit Betelhem Bayleyegn" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCi1hJn6ba-staAuZIMOyI8w
1.1K viewsAlex, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 11:45:08
1.1K viewsAlex, 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 21:10:31 Channel name was changed to «ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ»
18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 06:49:16 አምንሃለሁ ጌታ አምናለሁ

አምንሃለሁ ጌታ አምናለሁ


ተገልጠው ቢታዩ የዘመኔ ምዕራፍ ገፆች

ካንተ ይጀምራሉ ካበጁኝ የእጆችህ ጣቶች

እናቴም ሳትፀንሰኝ አባቴም ሳያውቀኝ ገና

ታስቤ ነበረ ጌታዬ በአንተ ህሊና

ጣቶቼን ይዘኸኝ እርምጃን ሳጠና

ስውተረተር ልሄድ እግሬን ስታቀና

ስኮላተፍ ስድህ አይን አይኔን እያየህ

ተጠንቅቀህልኝ አድጌያለሁ ፊትህ


ቢደራረብ ሰልፉ ክፉ ጦር ቢያዘምት ቢነሳ

አለኝ ፊት አውራሪ ድል ነስቶ ድል የሚያስነሳ

ማውቀው ጌታ እያለ ማላቀው ነገን አልፈራም

በአንተ ያልፍ የለም ወይ አምኜህ እኔስ አልሰጋም

የትላንቱ አመሻሽ ዛሬ ላይ ቢያጠላ

ምን እንዳለ ባላውቅ ከነገ በኋላ

እውቀቴ አንድ ብቻ እርሱም በአንተ ማመን

ማለዳ ነህ ብርሃን ጨለማን ምትበትን


የዘገየ ቢመስል ያሰብኩት ከጊዜው ረፍዶ

ከላይ ያስቀመጥኩት ቢገኝ ተደርምሶ ወርዶ

በግዜህ የምትባርክ አለህና ታማኝ ጌታ

ስለምን ላጉረምርም በምስጋና ፈንታ ለአፍታ

ለእኔ አትተወኝም እንኳን ለእኔነቴ

ነፍሴን አትሰጣትም ለከንቱ ምኞቴ

ስህተቴን ሰርዘህ ሰው ታደርገኛለህ

ያመንኩህ አባቴ መች ትጥለኛለህ
1.3K viewsBeti B.., 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:58:39
1.2K viewsAlex, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 12:01:54 መዝሙር 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።
² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።
³ አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
⁴ እግዚአብሔርን የታመነ ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።
1.5K viewsBeti B.., 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:54:43
1.9K viewsBeti B.., 12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:05:47

2.2K viewsBeti singer, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ