Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር 103 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባ | ዘማሪት ቤተልሔም ባይለየኝ

መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
²² ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ።