Get Mystery Box with random crypto!

ኦ አርምሞ ዘመጠነ ዝ አርምሞ ? ኦ ትዕግስት ዘመጠነ ዝ ትዕግስት ? ኦ ሂሩት ዘመጠነ ዝ ሂሩት ? | ☦ ዝማሬወመዋስዕት ☦🔈🔈

ኦ አርምሞ ዘመጠነ ዝ አርምሞ ?
ኦ ትዕግስት ዘመጠነ ዝ ትዕግስት ?
ኦ ሂሩት ዘመጠነ ዝ ሂሩት ?
ኦ ፍቅር ዘመጠነ ፍቅረ ሠብ ?
( ይህን ያህል ትዕግሥት እንደምን ያለ ትዕግሥት ነው ? ይህን ያህል ዝመታ እንደምን ያለ ዝመታ ነው ? ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው ?)
መጽሐፈ ቅዳሴ