Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ከወሎ ፋኖ ****** በጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፣ ሻለቃ ሞገስ ከበደ ፣ ሻለቃ ደምሌ አ | ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha

ሰበር መረጃ ከወሎ ፋኖ
******
በጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፣ ሻለቃ ሞገስ ከበደ ፣ ሻለቃ ደምሌ አራጋው ፣ ምስጋን ደስየ ፣ የወርቄው በላይ እያሱ እና ሙሃመድ ጎብየ ጥምረት የሚመራው የወሎ ፋኖ በትላንትናው እለት በአላ ውሃ ፣ ጎብየ እና ወርቄ አፋፍ ላይ ከክቡር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶው ጎንለጎን በመሆን የሚከተሉትን ድሎች አስመዝግቧል።

4 ብሬን ማርኳል
20 ክላሽንኮቭ ማርኳል
ከ40 በላይ ቦንቦችን ማርኳል
ብዛት ያላቸው ተተኳሽ የድሽቃ ሽልሽል ፣ የብሬን ፣ የስናይፐር ፣ እና ከክላሽ ጥይቆችን ማርኳል
በአንድ ግንባር ብቻ ከ105 ጁንታ አርግፏል
ብዛት ያላቸው ምርኮኞችን ለሰራዊቱ አስረክቧል

አዳሜ ፈርሶ ደሴ ገብቶ ሲያድር እንደ አይን ብሌሉ የሚሳሳላትን የየጁዋን ፈርጥ ወልድያ ከተማን ከልዩ ሃይሉ ፣ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን ለጠላት እሳት በመሆን ሲገርፈው አድሯል።

ዛሬም ሌላ የድል ውሏቸውን ማታ የማቀርብ ይሆናል

ኑ ከወሎ ፋኖ ጎን እንቁም