Get Mystery Box with random crypto!

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዉ ሆስፒታል ገብተዉ ህክምና | ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዉ ሆስፒታል ገብተዉ ህክምና ሲከታተሉ ነበር፡፡

ሺንዞ አቤ በምዕራባዊ ጃፓን በሚገኝና ናራ በተባለ ከተማ ጎዳና ላይ ንግግር በማድረግ ላይ ሳሉ ከበስተጀርባቸው በተተኮሰ ሁለት ጥይት ደረታቸውን ተመተው ሆስፒታል የገቡ ቢሆንም ህይወታቸዉን ማትረፍ እንዳልተቻለ ነዉ የተገለጸዉ፡፡