የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
297
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
https://t.me/zeget_kjoga
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-05-20 10:00:24
የኑሮ ዉድነቱ በዚ ከቀጠለ እንጀራ ትተን ጤፉን እንደ Cocaine በአፍንጫ መዉሰድ መጀመራችን ነው
112 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:23
አለ ደሞ አንድ ብሽቅ ወንድ የ ቺክ Inbox ላይ ካራቴ ሚሰራ...
Hey.. Hi .... Hay... Haya እያለ
114 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:23
#ቲቪ ላይ የአሻንጊሊት ፊልም እየታየ
#እናቴ በስማም አሁን እንደዚ አይነት ሰው አለ
115 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:23
1 ወር ለማይቆይ ትዳር ሁለት ወር ሚዘጋጇት ነገር ትመቸኛለች
102 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:22
Lወንድሜ ሀበሻ ሆኖ ማደግ ከባድ ነዉ ጭንቅላትህ ተፈንክቶ እየደማህ "አታባብሉት ያለቅሳል" ብለዉ ይተዉሀል
96 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:19
3000 ብር በተገዛ ጫማ በእግረኛ መንገድ ልሄድ?
ማይሆነውን በቀለበት መንገድ አባቴ
90 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:17
ቤት ውስጥ ግን መጠጣት እንዴት እንደሚያዋርድ..ይኸው ሰክሬ ሚስቴን እየተከተልኩ ስልክሽን ካልሰጠሽኝ ስላት
" ባል አለኝ " አለችኝ
84 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:17
ወገን ጊዜው በጣም ከመክፋቱ የተነሳ የተሸገ 2ሌትር ውሀ
እንደ ቦትል እያወረድን ያለንበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል
88 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:13
ሁሉም ሰው ሊወድክ አይችልም ምክኒያቱም አንተ ብር አይደለክም።
90 viewsĴŏ ኒ, 07:00
2022-05-20 10:00:10
#አይ_ሰው.... እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።
90 viewsĴŏ ኒ, 07:00