Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በጂማ ከተማ በፀጥታ አካላት ተወሰዱ ** ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ | መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)

ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በጂማ ከተማ በፀጥታ አካላት ተወሰዱ
**

ብጹዕ አቡ
ነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየም፣ የኮንታ፣ የዳውሮ፣ የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መላከ ሰላም ቀሲስ ተስፋ ሚካኤል አሰፋ እና የሀገረስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ማምሪያ ኀላፊ ላዕከ ወንጌል ባዬ ከድር ከጅማ አየር ማረፊያ  ዛሬ 7 ሰዓት ላይ ፖትሮል በያዙ አካላት ወደ ጅማ ፖሊስ መምሪያ የተወሰዱ ሲሆን እስካሁንም አልተለቀቁም።