2022-06-30 14:44:51
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::
የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ቴዎድሮስ መብራቱ (ደራሲ)
የተመረጠው መጽሐፍ:- ንሥር እና ምስር።
የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::
ቀን:- ቅዳሜ: ሰኔ 25፡ 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)
ማስታወሻ::
1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::
2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
715 views11:44