Get Mystery Box with random crypto!

#ርዕስ_አልባ_ግጥም . . አንድም መሃል ኗሪ ቆላም ሁኑ ደጋ፣ ሚስጥራት ከታቢ ወይ ሁኑ ወሉ ጋ። | ግጥም

#ርዕስ_አልባ_ግጥም
.
.
አንድም መሃል ኗሪ ቆላም ሁኑ ደጋ፣
ሚስጥራት ከታቢ ወይ ሁኑ ወሉ ጋ።
.
.
ብቻ................
የድሃ እንባ ያዘለ የደም ዶፍ እስኪጥል፣
ነፍሳት የቀጠፈ ህይወት እስኪቀጥል።
.
.
በአርምሞ ኑሩ እንጂ ምንም አትበሉ፣
ይልቅ ምድር ትልማ ችግኙን ትከሉ።


ዓቢይ ( @abiye12 )

Join & share

@sinekal
@sinekal
@sinekal