Get Mystery Box with random crypto!

Maraki Books

የቴሌግራም ቻናል አርማ yourpeak — Maraki Books M
የቴሌግራም ቻናል አርማ yourpeak — Maraki Books
የሰርጥ አድራሻ: @yourpeak
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171
የሰርጥ መግለጫ

ማራኪ ቡክስ በኦንኢማንድ ፕሪንቲንግ፥ በኦዲዮ እና ኢቡክ የተሳለጠ አቅቦት የአንባቢያንን እና የትምርት ተቋማትን ፍላጎት በማርካት እንዲሁም የኢትዮጵያውያን ደራሲያንን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በመጽሐፍ ንግዱ ዘርፍ ያለውን ክፍተት ለመሙላት የሚሠራ ህጋዊ ድርጅት ነው።

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-14 21:24:22 አንድ ወዳጄ የቱ ይሻላል ብለው ሁሉም አለኝ፥
262 viewsNebiyu T. Lemma, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 21:21:24
እስክ ዛሬ ትረካ ሲባል የምናስታውሰው በወጋየሁ ንጋቱ ድምፅ የተተረከው ታላቁ ፍቅር እስከመቃብር እና በጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን ለዓመታት የተዛጋጁ እና በተለያዩ ማራኪ ድምፆች የተተረኩ አጫጭር እና ረጃጅም ልቦለዶችን ነው። ዛሬ ማራኪ ቡክስ ፖለቲካውን፥ ታሪኩን፥ ሀይማኖታዊውን፥ ልብወለዱን፥ ግጥሙን፥ አነቃቂውን ሁሉንም ወገቧን ታጥቃ መተረክ ጀምራለች። ከ2014 ዓ.ም መጀመሪያ ጀምሮ በነፃ ወይም በጣም በአነስተኛ ክፍያ አውርዳችሁ ታዳምጣላችሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ የዚህ ጉዳይ ምልክት ይኸው።
265 viewsNebiyu T. Lemma, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 20:53:25 https://soundcloud.com/user-953568/08-11-13-mp3
242 viewsNebiyu T. Lemma, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 20:45:07 https://t.me/yourpeak
254 viewsNebiyu T. Lemma, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 20:39:18
ይሄ ሎጎ ከአንድ ወር በኋላ በኢትዮጵያውያን ፀሐፍት የተዘጋጁ መጻሕፍትን በኢቡክ እና በኦዲዮ ቡክ መልክ ተሸክሞ የሚመጣው የሞባይል መተግበሪያ ዋና ምልክት ይሆናል። አረፍ ስትሉ የምታነቡት፥ ሥራ እየሠራችሁ የምታደምጡት በፍፁም አታጡም። ዲቨሎፐሮቹ ሌት ተቀን እየሠሩ ነው። በአዲስ ዓመት እንገናኝ ብለዋችኋል። ልቦለዱ፥ ታሪካዊ ልብወለዱ፥ ፖለቲካው፥ ታሪኩ፥ ሐይማኖታዊው ሁሉም በማራኪ ድምፆች ለመተረክ ወደስቱዲዮ እየገቡ ነው። ሚሊዮኖች እንዲያነቡ እናግዛለን። ምን ምርጫ አለን. . .?
245 viewsNebiyu T. Lemma, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ