Get Mystery Box with random crypto!

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገጥማቸው መጽሐፍ የማግኘት ችግር በማራኪ ቡክስ (ባለጅ) እየተፈ | Maraki Books

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገጥማቸው መጽሐፍ የማግኘት ችግር በማራኪ ቡክስ (ባለጅ) እየተፈታ መሆኑንና በሥራችን ደስተኛ መሆናቸውን ታውቃላችሁ? በአዲስ አበባ፥ በአፋር፥ በጎጃም በጎንደር፥ በደብረብርሃን፥ በደሴ፥ በአዳማ እና በሌሎችም ከተሞች የምትገኙ የግል ኮሌጆች ላለፉት አራት አመታት ደንበኞቻችን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን።