Get Mystery Box with random crypto!

ይሠማህ_መሪያችን ከፈጣሪ በታች በምድር ስንኖር ጠባቂያችን መንግስት | ዮቶጵ ኢትዮጵያ

ይሠማህ_መሪያችን
ከፈጣሪ በታች በምድር ስንኖር
ጠባቂያችን መንግስት
ብለን ሾመን ነበር
ወተን እንድገባ ቤታችን በሠላም
ለደህንነታችን ከፊት እንደምትቆም
እርግጦች ነበር ባንተ መንግስታችን
ምነዉ ጠፍ ድምፅህ
ሲያልቁ ወጎኖቻችንን!!

ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ሀብት ሳይሆን ሠላም ነው ሠላም ለእናንተ ይሁን።

ግጥም እርስትአብ ተወልደ (ፍፄ)
@Erstabfiza


ከ #በእውቀቱ_ስዩምና_ስነፅሁፍ
@bewketuseyoum19

@Yotop77
@Yotop77
@Yotop77