የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.84K
የሰርጥ መግለጫ
♨️ ስለ ዲሽ ሪሲቨር እንዲሁም የኤሌክትሮኒስ መረጃዎችን ያገኛሉ።
♨️ የሪሲቨር የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን @software365
♨️ የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2
♨️3 ቪዲዮዎች በሳምንት በአማርኛ በHD ጥራት ለመመልከት ቤተሠብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/YonsatTech
CREATOR YONAS GEREMEW
🔥Inbox @YONSAT
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-09-09 00:20:48
Answer
ከላይ የምትመለከቱትን አይነት ችግር የምናገኘው
1 _ Horizontal Yoke cable ከቦርዱ ጋር ያለውን Connection ከተቋረጠ
2_ Horizontal Yoke Output በ Inductor አልፎ ወደ Yoke የሚሄድ ሲሆን inductor ሩ ከተቃጠለ /ከተቋረጠ / የዚህን አይነት ምስል ይመጣል።
ስለሆነም በመጀመርያ 4ቱ የYoke connection መካከል ከላይ የሚገኙትን ገመዶች የሚሠኩበትን Service ማድረግ ሲቀጥል የተቋረጠ መስመር መመልክና እንዲሁም በአብዛኛው 37micro henry የሚለውን ትልቅ Inductor መቀየር ነው።
1.2K viewsYoN Sat Tech, 21:20
2022-09-08 18:31:49
እናመሠግናለን ተመልሷል Teme yegose lij
አሸናፊ ሆኗል መልሱን በተብራራ መልኩ ፖስት እናረጋለን
1.0K viewsYoN Sat Tech, 15:31
2022-09-08 18:13:27
Patters 17'' crt ቲቪ የዚን አይነት ምስል አመጣ
ምን ይሆን ችግሩ ? በደንብ አብራርቶ ለመለሠ የበአል ስጦታ አለው
1.0K viewsYoN Sat Tech, edited 15:13
2022-09-06 21:05:22
በአብዛኛው በግሩፕ ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች እነኚን ቪዲዮዎች በመመልከት ሁሌም የትኛውንም የLifestar ሪሲቨር ችግር መፍታት ትችላላችሁ
⓵ ሪሲቨራችን On ወይም Boot ብሎ ሲቀር
⓶ ሪሲቨራችን ምንም አልበራ ካለ
⓷ ሪሲቨራችን Display ምንም አላመጣ ካለ
ከታች ያሉትን ቪዲዮዎች በመመልከት የምንጊዜም መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ
1 ___
1.1K viewsYonsat Tech, 18:05
2022-09-02 20:29:15
New channels on Nss 57°£
10985 H 45000
Bbc
Cnn
Alj zeera
Hornsat sport 2 ( ምናልባት ፕሪሜርሊግን )
Dubai one ( የፊልም ቻናል )
1.4K viewsYonsat Tech, 17:29
2022-08-28 22:17:49
YøÑi SªT { ዮኒ ሳት } የመረጃ ቻናል pinned Deleted message
19:17
2022-08-24 08:35:12
በአሁን ሠአት በቀላሉ ገንዘብ የምትሠሩባቸው Online Business አማራጮች መካከል ቀዳሚው Youtube ነው።
ስለሆነም ዛሬ ምሽት
1 _ እንዴት Youtube ቻናል በስልካችን መክፈት
2 _ ገንዘብ እንዲሠራ ማስተካከል ያሉብን ወሳኝ ነገሮች
3 _ምን ያህል ገንዘብ ይሠራልናል
4_ ገንዘቡን እንዴት ቀጥታ በባንክ እንደምንቀበል አሪፍ የሆነች ፁፍ አቀርብላችዋለው።
ከተመቻችሁ በLike
2.0K viewsYoN Sat Tech, 05:35
2022-08-10 20:00:21
Watch "Smart tv led tv lcd tv repair for beginners - ጠቅላላ የፍላት ቲቪ ጥገና ስልጠና ለጀማሪ ባለሙያዎች ከዮናስ" on YouTube
1.6K viewsYonsat Tech, 17:00