ኢግዝአብሔር አይረሳችሁም He is not like human being He is HOLLY God | CHRIST VOICE TV Channel
ኢግዝአብሔር አይረሳችሁም He is not like human being He is HOLLY God He is Almighty God He is faithful ጌታ እንደ ሰው አይደላም አይለወዋጥም/አይቀያየርም ~~~~~ ~~~~~~~~~~ ኢሳይያስ 49 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ጽዮን ግን፦ እግዚአብሔር ትቶኛል ጌታም ረስቶኛል አለች። ¹⁵ በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም። ¹⁶ እነሆ፥ እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ።