Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም ውድ የዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ ቤተሠቦች ለተወሠኑ ጊዜያት ከተለያዩ መረጃዎች ርቀናል። ይህ | ዮናስ ሳተላይት ዲሽ እና ኤሌክትሮኒስ

ሠላም ውድ የዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ ቤተሠቦች ለተወሠኑ ጊዜያት ከተለያዩ መረጃዎች ርቀናል። ይህም በስራ አካባቢ ትንሽ ችግር ነበር በዚህም ምክንያት ተመልሶ ወደ ስራ መግባት የጠፉ ነገሮችን ማስተካከል እንዳሠብኩት ቀላል አልነበረም።
ከዚህ በፊትም ብዙ ማስፈራርያ ሲደርሰኝ ነበር በምለቃቸው መረጃዎች መሠረት ስራህን አፈልገውም እናጠፋሀለን ብቻ ብዙ .... ዛሬም ቢሆን በቅርብ ብዙ ነገሮችን አስተካክዬ ከበፊቱ በተሻለ እውነተኛ የሆነ መረጃ መስጠቴን አላቆምም ! ሌባው በሌብነቱ ይፈር !
አዳዲስ እቃዎች ሲመጡ የማወጣው መረጃዎች ገበያውን ለመረበሽ እንዳልሆነ ቢረዱኝ ግን ደስ ይለኛል።

የመጀመርያው አብዛኞቻችሁ የምታውቁትን ቁጥር
+251930756350 በዚህ ሁለት ቀናት ክፍት ይሆናል ።

የአሁኑ ጊዜያዊ ቁጥር - +251964644627 ነው !

ስልክ ቁጥሮች እየተቀያየሩ እንደሆነ አውቃለው ከሁለት ቀን በዋላ በራሴው የስራ ቁጥር እንገናኛለን።

መልካም ቀን ዮናስ ገረመው