Get Mystery Box with random crypto!

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው | ዩአንገሊዎን

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡

በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ Register Online https://bit.ly/3y46rtB

#አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት አከባቢ ባለው ሪፍት ቫሊ ሚሽን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581
Join our Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk