Get Mystery Box with random crypto!

💣💯

የቴሌግራም ቻናል አርማ yisutube — 💣💯 Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yisutube — 💣💯
የሰርጥ አድራሻ: @yisutube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 270

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-08 00:45:44 አንዳንዶች የራሳቸውን ደስታ ሊያካፍሉህ አይፈልጉም ህመማቸውን ግን እንድትካፈል ይፈልጋሉ

@yisutube
148 views21:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 00:43:04 Smoke = die
Drink = die
Love = die
Live = die

Do whatever you want, you will die anyways.
𝕽𝖊𝖆𝖑 𝕭𝖎𝖔
@yisutube
164 views21:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 00:41:53 የሴት ልጅ እድሜና ፈተና
15 አመቷ፡ ወንድ እንዳይቀርብሽ
18 አመቷ፡ ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ
20 አመቷ፡ አርፈሽ ተማሪ
24 አመቷ፡ ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል
26 አመቷ፡ አግቢ እንጂ
28 አመቷ፡ አታማርጪ
33 አመቷ፡ ቆመሽ መቅረትሽ ነው
35 አመቷ፡ አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ
38 አመቷ፡ ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ
#ህዝቤ የሴት ልጅ እድሜ ለምን እንደሚያስጨንቀው አይገባኝም፡፡

@yisutube
138 views21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 00:41:15 over ስግጥና

eywu eza ga የሚመጣውን ልጅ እይው እጃቸውን ጠቁመው ያ ነው የሚሉ
@yisutube
132 views21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:45:12 ግን እኮ ሞት እረፍት ነው እሚባለው እውነት ነው ማንን አስቀየምኩኝ ብሎ መተከዝ መማረር የለ በየቀኑ መረበሽ መጨነቅ መሰቃየት የለ እውነታውን ለማያምኑኑን ሰዎች በግድ ማሳመን የለ ብቻ እኔ በጣም ደክሞኛል

@yisutube
198 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:45:06 I love listening to lie when I know the Truth.
𝗥𝗲𝗮𝗹 𝗕𝗶𝗼⁂
@yisutube
183 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:45:00 የሆነ አስማት ያቃል ልዩ የሆነ ሀይል አለው አበሳጭቶ ሚያረጋጋ አሳምሞ የሚያክም ሲያክምም ከልቡ ነው ሙሉ ህመመን አስረስቶ ደግሞ ለሌላ ህመም የሚያዘጋጅ ብቻ የሆነ ሀያል ሀይል አለው
@yisutube
178 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:44:53 ኑሮ በፍቅር
ፍቅር በምክር
ምክር በሚስጥር
ካልሆነ ይቅር


@yisutube
163 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:44:47 እንደ ATM ግንአሽቃባጭ የለም ..ለ50 ብርም
ተርርርርርርርር ይላል
@yisutube
145 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 18:44:38 (ኤልያስ ሽታኹን)

አንቺን እንዲሰጠኝ ሆንኩኝ አምላክ ለማኝ
ጧፍ መባ ገዛሁ ልሰጠው ከሰማኝ፡፡
አንቺዬ
ፀሎቴን ሳልጨርስ ብትይ እመጣለሁ
እኔ እኮ ሞኝ ነኝ
ፈጣሪዬን ትቼ እጠብቅሻለሁ፡፡
እጠብቅሻለሁ
በተገተርኩበት
እጠብቅሻለሁ
በተፈጠረኩበት፡፡
ጊዜ አይፈራረቅ አይጮኹም አእዋፍ
አንቺን ስጠብቅሽ
ለኮስኩት ጨክኜ ለስለት እንዲሆን የገዛሁት ጧፍ፡፡

ትመጫለሽ አይደል?


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,

••●◉Join us share◉●••
@yisutube
148 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ