ጦቢያዬ እንደዉ ምን ላድርግሽ አልችልሽ ግዙፍ ነሽ በዉስጤ አልሸሽግሽ ቁሚ ምሄድ ቢመስለኝ እንደዉ አንችን ሳስብ በጣም ነዉ ሚያረግደኝ ጦቢያዬ ተሻለሽ ብዬ ስል .. በጠና ያምሻል ጉዞ ጀመርሽ ስል ..መቀመጥ ያምርሻል ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ.. ምን ይሻልሻል?? ምንጭ fb 67 views✞ የፍቅር እናት የሠላም, edited 18:42