Get Mystery Box with random crypto!

TelePort (ቴሌፖርት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት)
የሰርጥ አድራሻ: @yimulu
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.55K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-11 10:03:33
1.3K views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 20:43:53 ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ባካሄደው የአሰራር ለውጥ ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በብቸኛ አከፋፋይነት እንዲሰሩ ከተመረጡት 7 ድርጅቶች አንዱ ነው። ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ ጋር በቅርበት ለመስራት ለምትፈልጉ በችርቻሮ ስራ ለተሰማራችሁ ሁሉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ይላኩልን። በአቅርያብያችሁ ካሉት  የሽያጭ ሰራተኞቻችን ጋር በማገናኘት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲደርሶት እናደርጋለን። አናመሰግናለን

ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9
2.2K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 12:08:33 TelePort (ቴሌፖርት) pinned «በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሞባይል ካርድ አከፋፋዮች በመሉ ከዚህ በፊት ካርድ ጅምላ እና ችርቻሮ ትሰሩ የነበራችሁ እና አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ ወደ አዲሱ የቴሌ ሲስተም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን! ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ 1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ 2. መታወቂያ ለመመዝገብ…»
09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 12:02:45 በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሞባይል ካርድ አከፋፋዮች በመሉ
ከዚህ በፊት ካርድ ጅምላ እና ችርቻሮ ትሰሩ የነበራችሁ እና አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ
ወደ አዲሱ የቴሌ ሲስተም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9

#ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ
2.7K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 15:05:56

2.4K views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 12:09:57 https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9
2.2K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 18:34:00
send as your cv through telegram (0976036621 )
2.9K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 18:52:27 5/14/2022
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
Company: Teleport Technologies Plc
Job Type: Contractual
Duty Station (የስራ ቦታ):
• በሚከተሉት የሐገሪቱ ክልሎች
 አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሆለታ፣ ሱሉለታ፣ ሐዋሳ ፣ ዲላ ፣ሻሸመኔ፣ ነገሌ ቦረና፣ ወላይታ ፣ ሚዛን ተፈሪ፣ አጋሮ፣ድሬደዋ፣ሐረር፣ ደሴ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ደብረ ታቦር ፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ደብረብርሀን፡፡
Job Title (የስራ መደብ):- Regional EVD and Telebirr Supervisors
Required No ( የሚፍልግው ሰራተኛ ብዛት ):- ለእያንዳንዱ ቢሮ 1 ሰው
Roles:- (የስራ ዝርዝርና ሀላፊነት)
• Manage the office in the Region. (በሪጅኑ ያለውን ቢሮ መምሪትና ማስተዳደር)
• Hire & Train new Sales Person. (አዳዲስ የሽያጭ ሰራተኞችን መመልመልና ማሰልጠን)
• Manage & Supervise other staffs & Sales (ሌሎች ሰራተኞችን ማስተዳደርና መቆጣጠር)
• Give briefing & orientation about our services to Shops & register them in the Assigned Region. (ስለ ድርጅታችን አገልግሎቶችና ምርቶች ለደንበኞች ገለጻ ማድረግ)
• Will do Marketing & Promotion campaigns. (እንደ አስፈላጊነቱ በተለያዪ ቦታዎች ስለ ድርጅቱ የማስታወቂያ ስራዎችን መስራት)
• Assist/support our shops, clients & customers. (ወኪሎችና ነጋዴዎችን ማስተናገድና መከታተል)
• Do marketing and promotion Campaign with sales persons (ከሽያጭ ሰራተኞች ጋር አስፈላጊውን ሁሉ የማስታወቂያ ስራ መስራት)
• Work as a Team with our all Sales & Marketing teams. (ከሁሉም ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት)
• Follow company rules, regulations & policies. (የድርጅቱን የውስጥ ደንቦች ፤ መመሪያዎችና ህጎችን ማክበር)
• Do other related & assigned tasks. (ሌሎች በሀላፊዎች የሚታዘዙ ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን)
Desirable Skills (ለስራው ተፈላጊ ዕውቀትኔ ችሎታ)
 A Profound knowledge on Telecom, Telebirr, EVD, E-Money & Airtime services. (ስለ ልዩ ልዩ የቴሌኮም አገልግሎች በቂ ዕውቀት)
 Should have Telecom, Telebirr, Digital & Virtual experience. (በቴሌኮም ፤ ከቨርቹዋልና ከዲጂታል አገልግሎት ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት ያካበቱት በቂ ዕውቀት)
 Familiar with Mobile Phone Applications, Smart Devices, Phones & Tablets. (ልዩ ልዩ የስልክ መተግበሪያችና የስማርት ምርቶች አጠቃቀም)

Qualifications:- ተፈላጊ መስፈርትና የትምህርት ደረጃ
- Certificate/Diploma/BA or equivalent in Management or in Customer Service or in Sales/Marketing disciplines with Substancial experience in Telebirr, EVD, E-Money, Telebirr & Telebirr companies. (የቴሌኮም ፤ ቴሌብርና ኢቪዲ ስርጭት ላይ በሴልስ አልያም በሱፐርቫይዘርነት የሰራ/የሰራች - ሰርተፍኬት/ዲፕሎም በተያያዥ ሙያዎች)
Salary/Benefits ደመወዝና ጥቅማ ጥቅሞች
 Attractive Salary + Commission, Transportation , voice and Internet package (ደመወዝ + ኮሚሽን የትራንሰፖረት፣የድምጽና ኢንተርኔት ጥቅል )
Applications Method
 Competent candidates & professionals only send/inbox your CV (ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉና በክልሉ የምትኖሩ ና መሰራት የምትፈልጉ አመልካቾች መረጃዎቻችሁን በቴሌግራም (0976036621) ::
ማስታወሻ:-
1. ስታመለክቱ ማመልከት የፈለጋችሁበትን የስራ አካባቢ (ክልል) መጠቀስ አለበት።
2. ለስራው የሚያሰፍልገውን ድርጅቱ የሚፈልገውን ዋስት ማቅረብ የሚችል፡፡ (በህግ እግድ መያዝ የሚችል ንብረት ( ቤት፤መኪና…)ወያም የተፃፈ ደብዳቤ ዋስ የሚሆነው ሰው ከሚሰራበት ህጋዊ መሰሪያ ቤት፡፡
3.1K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-16 10:43:09
Telebirr ቴሌብር

ኢትዮቴሌኮም አዲስ በጀመረው የሞባይል መኒ አገልግሎት ከኛ ጋር ወኪል ሆነው በመስራት የኮሚሽን ተጠቃሚ ይሁኑ። ቀዳሚ መሆን የተለየ ጥቅም ያስገኝልዎታል።
የቴሌብር ወኪል ለመሆን
የንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ካልዎት ዛሬውኑ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ: https://mobilemoney.et/
8.2K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-13 19:59:20 TelePort (ቴሌፖርት) pinned a photo
16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ