Get Mystery Box with random crypto!

ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩

የቴሌግራም ቻናል አርማ yhudaye — ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩
የቴሌግራም ቻናል አርማ yhudaye — ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩
የሰርጥ አድራሻ: @yhudaye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 117
የሰርጥ መግለጫ

"እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው"
ውድ የዚህChanal ተከታትዮች ይሁዳ የጥበብ ልጅ chanal ለናንት አሪፍ አሪፍ program መረጃዎች ይዥ እከርባለው እናንተም አስተይየት ካለዎት በ @liyonay ማናገር ይችላሉ ግጥም ዘፈኖች ካላችሁ መላክ ትችላላችሁ #share #join ማድርግ አትርሱ።---

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-03 14:41:24 ታየሺኝ በንባየ
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
29 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:24
///ማነው ሞኝ///
መኖር በአለመኖር ነግሶ
በሞትም ህይወት ነግሶ
ማነው ሞኝ ሞቱን የከሰሰ
መኖሩ ካ'ለመኖሩ እያነሰ

Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
31 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:24
*ቃል ያጣ ስሜት*
አንዳንድ ስሜቶች
ቃላት አይፈልጉም፤ገለፃን አይሹም
ማብራሪያ አይጠይቁም
እንዲሁ
አንደበት ለጉመው
እምባ ከአይን ቋጥረው
ካ'ካል ተሰንቅረው
ምቾት ያርቃሉ
እልፍ ህመም አርግዘው ልብን ያውካሉ።

Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
33 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:24 ራስህን ፍጠር !

ህይወት ሁልጊዜ አንዱ አሸናፊ ሌላው ደግሞ ተሸናፊ ሆኖ መገኘት የሚጠበቅባት መድረክ አይደለችም ሁላችንም በየራሳችን አቅም ና በስራችን አሸናፊዎች ነን ዋናው ጨዋታ ከትላንት በላይ ዛሬ በልጦ መገኘት ነው ።

" ጀማሪዎች ይወዳደራሉ ጥበበኞች ይፈጥራሉ !
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
35 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:24 Only @ytebeb
@ytebeb

ዳግም ተስፋዬ - አልወድሽም
36 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 07:23:30
ያንተ ተስፋ ማነው?!

እንደ አንተ ጭንቀትና ሀሳብ ቢሆን ዛሬን ማየት የማይታሰብ ነበር፤ ያንን ጊዜ ማለፍ ቅዠት ነበር፤ ግን አለፍከው፤ ያልገመትከው ሁሉ ሆነ አንተ ተስፋ ቆርጠህ ስትጨርስ ፈጣሪ ጀመረ። ያንተ ተስፋ የዚህ አለም ተለዋዋጭ ነገር አይደለም! ያንተ ተስፋ የማይለወጠው፣ በዘመናት የማያረጀውና የማያልፈው ፈጣሪህ ነው!

Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
44 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 07:23:30
የማዳመጥ ኃይል

ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም።

ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው።

ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ)

ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው።

ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን!

Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
34 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 07:23:30
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
29 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ