Get Mystery Box with random crypto!

ማን ይሆን አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ ……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ ……… አ | ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩

ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ
……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን
ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ
……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ
ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ


Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜