Get Mystery Box with random crypto!

የዜማ/ Yezama Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ yezama — የዜማ/ Yezama Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ yezama — የዜማ/ Yezama Tube
የሰርጥ አድራሻ: @yezama
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 446
የሰርጥ መግለጫ

“......ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።”
— ያዕቆብ 5፥13
አደድስ መዝሙር
pluse Bibile study

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-27 13:04:32 Comment
@yezama_bot
310 views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 13:01:44 samuel tesfamicheal volume #4
292 views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 12:59:46
294 views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 18:47:07 አዝ:- አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (፪x)
እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (፪x)
በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (፪x)
ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር (፪x)
በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ
ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (፪x)
በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ
ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

ገብተህ ከመንደሬ ከተደበቅኩበት
ፍቅርህ ልቤን ገዛው እጄን እያዝክበት
የሕይወትን ትርጉም የመኖርን ሚስጥር
ገልጠህ አሳየኀኝ በመስቀልህ ፍቅር
ምህረትህን አሳየኀኝ አሳየኀኝ ይቅርታ
ሰላምን ሰጥተኀኛል አቻ የለህ ኢየሱስ የኔ ጌታ
ልዘምር በደስታ ከእንግዲህ ምን እላለሁ
እግዚአብሔር ከወደደኝ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ

የትንሳዔው ንጉሥ የትንሳዔው ጌታ
ኢየሱስ የኔ ወዳጅ የሕይወቴ አለኝታ
የሕይወት ውኃ ነህ ጥሜን አርክተሃል
በረሃው ሕይወቴን አለምልመኀዋል
ደህንነት አግኝቻለሁ ዕዳዬ ተሰርዟል
ኩነኔ በእኔ የለም አቤት ፍቅርህ ይህንን አድርጓል
ክብር ለስምህ ይሁን ተትረፍርፏል ሰላሜ
በደስታ ሏምልክህ ላመስግንህ ደግሜ ደግሜ

አዝ:- አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (፪x)
እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (፪x)
በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (፪x)
ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር (፪x)
በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ
ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (፪x)
በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ
ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

ዛሬ ሰው መሆነኝ ሳስብ ይገርመኛል
በደምህ ቀድሰህ የአንተ አድርገኀኛል
መዳኔስ ብቻውን ተዐምር አይደለም ወይ
በአንተ መመረጤስ ብርሃንን እንዳይ

ለአምልክህ ተሰጥቼ በሙሉ ልቤ ልቀኝ
ቃልህን ላሰላስለው በእውነት ልኑር አንተ እንዳስተማርከኝ
ቅንነት ልቤን ይውረስ ልኑር እንደምትወደው
አምልኮዬ ንጹህ ይሁን ምሥጋናዬም አንተ ምታሸተው (፪x)


@yezama_bot
411 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 14:56:19
386 views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 14:55:01 “ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።”
— ያዕቆብ 5፥13
@yezama_bot
372 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 18:53:54 ተሻገሩ ብሎ አዞ በውኃ ሚያስበላ
ኧረ እስቲ ንገሩኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን ወይስ ሌላ
መፈጸም አቅቶት ከአፉ የወጣውን ቃል
ይቅርታ ጠይቆ ወይ ረዳት ፈልጐ እርሱ መች ያውቃል
ይሄ ግን የማውቀው ጀምሮ ፈጻሚ
ጠላት የመጣ እንደው እራሱን አስቀዳሚ
እነርሱን ተዉአቸው እኔን ያዙኝ የሚል
ከአውሬም መንጋጋ በጐቹን የሚያስጥል

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው
አለኝታ ጋሻዬ ማነው
መከታ አንባዬ ማነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው

ለአብርሃም ተናግሮ ነግሮ ለይሳቅ አጸና
ለይሳቅ ተናግሮ ለያቆብ ፈጸመ እርሱ አይዋሽምና
ዮሴፍ በግብጽ ምድር ቢወርድ ቢገባም ተሽጦ
የፈርዖን መንግሥት ገዢ አደረገው ስርአት ለውጦ
እግዚአብሔር ደክሟል አረጀ ያለ ማነው
እኔስ እስከሚገባኝ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው
የእኔ እምነት ቢፈተን ቢለዋወጥበት
እግዚአብሔር ግን ታምኖ አለ እዚያው ባለበት

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው
አለኝታ ጋሻዬ ማነው
መከታ አንባዬ ማነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው

በልዑል መጠጊያ አንባ መሽጐ ሚኖር
ሁሉንም በሚችል አምላክ ጥላ ያድራል ከቶ አይሸበርም
ከአዳኞች ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር
ከክፉ ከልሎ ይታደገው የለ ሕያው እግዚአብሔር
የቀኑ ፍላጻ የሌሊቱ ግርማ አደጋና ጋኔል ተጓዥ በጨለማ
ሺ በሺ ሲያረግፈው ሲያስረግጠኝ ኖርኩኝ
እኔም ከእርሱ በታች መቀጥቀጥ ተማርኩኝ

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው (ጌታ ነው)
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው (ጌታ)
አለኝታ ጋሻዬ ማነው (ጌታ ነው)
መከታ አንባዬ ማነው (ጌታ ጌታ ጌታ)
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው
852 views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 18:52:05 የ ፓ/ር ታምራት ሀይሌ መዝሙር ሙሉ አልበሙን በAudio and liyrics በቅርቡ እንላቀለን
Comment
@yezama_bot
668 views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 18:47:46 ተሻገሩ ብሎ አዞ በውኃ ሚያስበላ
ኧረ እስቲ ንገሩኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን ወይስ ሌላ
መፈጸም አቅቶት ከአፉ የወጣውን ቃል
ይቅርታ ጠይቆ ወይ ረዳት ፈልጐ እርሱ መች ያውቃል
ይሄ ግን የማውቀው ጀምሮ ፈጻሚ
ጠላት የመጣ እንደው እራሱን አስቀዳሚ
እነርሱን ተዉአቸው እኔን ያዙኝ የሚል
ከአውሬም መንጋጋ በጐቹን የሚያስጥል

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው
አለኝታ ጋሻዬ ማነው
መከታ አንባዬ ማነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው

ለአብርሃም ተናግሮ ነግሮ ለይሳቅ አጸና
ለይሳቅ ተናግሮ ለያቆብ ፈጸመ እርሱ አይዋሽምና
ዮሴፍ በግብጽ ምድር ቢወርድ ቢገባም ተሽጦ
የፈርዖን መንግሥት ገዢ አደረገው ስርአት ለውጦ
እግዚአብሔር ደክሟል አረጀ ያለ ማነው
እኔስ እስከሚገባኝ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው
የእኔ እምነት ቢፈተን ቢለዋወጥበት
እግዚአብሔር ግን ታምኖ አለ እዚያው ባለበት

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው
አለኝታ ጋሻዬ ማነው
መከታ አንባዬ ማነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው

በልዑል መጠጊያ አንባ መሽጐ ሚኖር
ሁሉንም በሚችል አምላክ ጥላ ያድራል ከቶ አይሸበርም
ከአዳኞች ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር
ከክፉ ከልሎ ይታደገው የለ ሕያው እግዚአብሔር
የቀኑ ፍላጻ የሌሊቱ ግርማ አደጋና ጋኔል ተጓዥ በጨለማ
ሺ በሺ ሲያረግፈው ሲያስረግጠኝ ኖርኩኝ
እኔም ከእርሱ በታች መቀጥቀጥ ተማርኩኝ

አዝ፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው (ጌታ ነው)
ድጋፍ ምሶሶዬ ማነው (ጌታ)
አለኝታ ጋሻዬ ማነው (ጌታ ነው)
መከታ አንባዬ ማነው (ጌታ ጌታ ጌታ)
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው
ማነው (፫x) እግዚአብሔር ነው
718 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-27 14:41:35 Watch "እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir" on YouTube


1.2K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ