. . የግስ ጥናት የ "ዘ" ግስ ክፍል አራት ክፍል ሦስትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ሦስት 46) ከረዘ (ቀተ) = ሰቀለ 47) ኰበዘ/ከበዘ (ቀተ) = ጋገረ 48) ውሕዘ (ክህ) = ፈሰሰ፣አሳረፈ 49) ደረዘ (ቀተ) = ወጋ 50) ደንበዘ (ተን) = ደገፈ 51) ደንዘዘ (ተን) = ደነዘዘ፣ፈዘዘ 52) ደንገዘ (ተን) = ደነገዘ (የመደነቅ) 53) ደንጐዘ (ተን) = ሠራ (የጭራ፣የጸጉር) 54) ገበዘ (ቀተ) = ሾመ 55) ገነዘ (ቀተ) = አሰረ፣ገነዘ 56) ገዕዘ/ገአዘ (ቀተ) = ነቀፈ 57) ጠረዘ (ቀተ) = ጠረዘ 58) ፎዘ/ፈውዘ/ፈወዘ (ቀተ) = ወለወለ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። . . . 89 views..., 22:02