Get Mystery Box with random crypto!

በመጀመሪያ ነፃ የምትወጣው ነፃ አውጭዋ ሀገር ኢትዮጵያ ናት! #የእግዚአብሔር_ቃል_እንዲህ_ይላል፦ | የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

በመጀመሪያ ነፃ የምትወጣው ነፃ አውጭዋ ሀገር ኢትዮጵያ ናት!
#የእግዚአብሔር_ቃል_እንዲህ_ይላል፦
'' አንዱን ከሰሜን አነሣሁ መጥቶአልም፤ አንዱም ከፀሐይ መውጫ ስሜን የሚጠራ ይመጣል፤ በጭቃ ላይ እንደሚመጣ ሰው አፈርም እንደሚረግጥ ሸክለኛ በአለቆች ላይ ይመጣል። '' ትንቢተ ኢሳይያስ 41 : 25

'' በመጀመሪያ ለጽዮን። እነኋቸው እላለሁ፤ ለኢየሩሳሌምም የምስራች ነጋሪን እሰጣለሁ። '' ትንቢተ ኢሳይያስ 41 : 27

እግዚአብሔር ይመስገን! እመብርሃን ትክበር ትመስገን አሜን!!