Get Mystery Box with random crypto!

#የአለም_ሰዉ፦ አባ! መንግስታችን እኮ ብዙ ቱሪስት የሚስቡ ፓርኮችን እየሰራ ኢትዮጵያን ሊያበለፅጋ | የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

#የአለም_ሰዉ፦ አባ! መንግስታችን እኮ ብዙ ቱሪስት የሚስቡ ፓርኮችን እየሰራ ኢትዮጵያን ሊያበለፅጋት ነዉ!!!
#የእምነት_ሰዉ፦ አየ ልጄ ! ግን መጀመሪያ የሚመጡት ቱሪስቶች ከመጣዉ ከባድ የእግዚአብሄር ቁጣ እና ቅጣት(ጠረጋ) ይትረፋ እስቲ።
ቱሪስቶቹ የሚመጡበት ሀገር እኮ በቁጥር 1 አምላክን የካዱ፣ እጅግ ያስከፋ...ናቸዉ። "አንቸኩል እንጅ የእግዚአብሄርን ቅን ፍርድ በቅርቡ እናየዋለን።"