Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እቴ ሙሽራዬ ሆይ:- የተቆለፈ ገነት ነሽ ; የተዘጋ አትክልትና የታተመ | የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እቴ ሙሽራዬ ሆይ:- የተቆለፈ ገነት ነሽ ; የተዘጋ አትክልትና የታተመ ምንጭም:: በምሥራቅ በኩልም የተዘጋ አዳራሽ አሳየኝ : ይህ ቤት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አልፎበታልና ለዘለዓለም የተዘጋ ሆኖ ይኖራል አይከፈትም አለኝ:: " ብለው ከተናገሩ ነቢያት ከሰሎሞን ከሕዝቅኤል ጋር ሆና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘለዓለም ድንግል መሆኗን ታምናለች ትመሰክራለች::

ወላዲተ አምላክ በኢትዮጵያ
ሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩ