Get Mystery Box with random crypto!

ለሰዉ ሁሉ ከመገዛት የሚያወጣ የነፃነት መፅሀፍ የተፃፈባት ማህፀን ምንኛ ድንቅ ናት፤ እግዚአብሄር | የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

ለሰዉ ሁሉ ከመገዛት የሚያወጣ የነፃነት መፅሀፍ የተፃፈባት ማህፀን ምንኛ ድንቅ ናት፤ እግዚአብሄር ከባህርዮ ሳይለወጥ፣እንደ መልከ ፄዴቅ ያለ ክህነትን ገንዘብ ያደረገ ካህን ሆኖ ያገለገለባት(ሰዉ የሆነባት) መቅደስ ምንኛ ድንቅ ናት...።
#ቅዱስ_ፕሮክልዮስ
#ዛሬ በተለያዮ ገዳማት፣ በየ በርሃው ያሉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ሱባኤ ጨርሰዉ የሚሰባሰቡበት ቀን ነዉ።
#ቸር_ያሰማን!