Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ መድረክ ላይ ቻርሊ ቻፕሊን አንድ ቀልድ ቀልዶ ሁሉንም ታዳሚሚዎች በጣም ይስቃቸዋል።ሁለተኛም | የራስ ምስል

በአንድ መድረክ ላይ ቻርሊ ቻፕሊን አንድ ቀልድ ቀልዶ ሁሉንም ታዳሚሚዎች በጣም ይስቃቸዋል።ሁለተኛም ያንኑ ቀልድ ደገመዉ ጥቂት ሰዎች ብቻ ሳቁ።ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ቀልድ ደገመዉ፤በዚህን ጊዜ ግን ማንም አልሳቀም ነበር።ይህን ያየዉ ቻርሊ ለታዳሚዎቹ እንዲህ አላቸዉ........

"በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ ካልሳቃችሁ ለምን ታዲያ በአንድ ችግር ደጋግማችሁ ትጨነቃላችሁ።" ነበር ያላቸዉ።

በዚህች አለም ላይ ምንም ዘላቂ ነገር የለም ችግራችንም ቢሆን።

በደስታ ለሌሎች #ሼር ያድርጉት



ሀሳብ፣አስተያየት፣ጥቆማና ጥያቄ ካለዎት

@yetbebbet